
ከሠሩትና ከፈጸሙት በደል እንዲነጹ ከማእሠረ ኃጢአት እንዲፈቱ እና
እግዚአብሔርም ይቅር ብሏቸው መንግሥተ ሰማያትንም እንዲያወርሳቸው
ወደ እግዚአብሔር የሚቀርብ ጸሎት ነው። (1ኛ ዮሐንስ ም.5 ቁ.15-21)
ቤተክርስቲያን ለሙታን ጸሎተፍትሐት እንዲደረግ ታዝዛለች። በአርባና
በሰማንያ ቀን በጥምቀት ከሥላሴ እንዲወለዱ አድርጋ በሜሮን አትማ
በቅዱስ ቁርባን አክብራ የክርስቶስ ቤተሰብ ያደረገቻቸውን በንስሐ ሕይወት
እንዲመላለሱ እያስተማረች እየመከረች የተንከባከባቻቸውን ልጆቿን
በሕይወተ ሥጋ ከዚህ ዓሉም በሞት ሲያለፉ እንዳልባሌ አትጥልም። ያንን
የከበረ የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ የሆነ ሰውነት በጸሎት፣ በዝማሬ፣
በማህሌት አክብራ ትሸኛለች::
ጸሎተ ፍትሐት ለበደሉት ሥርየተ ኃጢአትን፣ ይቅርታን፣ ዕረፍተ ነፍስን
ያሰጣል። ለደጋጎች ደግሞ ክብርን፣ ተድላ ገነትን፣ ዕረፍተ ነፍስን ያስገኛል።
ሙታንና ሕያዋን የሚገናኙት በጸሎት አማካኝነት ነው።
"ሕያዋን ለሙታን ይጸልያሉ፤ ሙታንም ለሕያዋን ይለምናሉ።" (ሄኖ. 12፤34)
those who pass from this world to be cleansed from
the sins they may have committed while alive.
(1John 5: 15-21)
The church is commanded to pray for the dead. The
Orthodox Tewahedo Church does not abandon her
children at their passing away from this world after
helping them to be born from the Trinity by baptism,
sealing them with oil, nourishing them with Holy
Communion, teaching them to live a life of
repentance and counseling them over a lifetime. Holy
Trinity sends off her children to their heavenly home
in prayer, hymns and Mahlet.
Wake service prayers provide atonement, forgiveness
and respite to those who have sinned. And for the
faithful, it brings honor, happiness, and rest. The dead
and the living are connected through prayer.
"The living pray for the dead, and the dead pray for
the living." (Heno. 12:34)