የሰንበት ትምህርት ቤት
CHOIR
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የራሷ የሆነ
"መዝሙር" በመባል የሚታወቁ የቤተ ክርስቲያን ዝማሬዎች አሏት።
የቤተክርስቲያን መዝሙር ለቅዱስ ያሬድ በሦስት የዜማ ስልት ግዕዝ፣
እዝል እና አራራይ በመንፈስ ቅዱስ ተገለጾለት እግዚአብሔርን
አመስግኗል፡፡ መዘምራንም በእነዚህ የዜማ ስልቶች የተደረሱ
መዝሙሮችን ያጠናሉ በየሰንበቱም ከቅዳሴ በኋላ ለሕዝበ ክርስቲያኑ
ያቀርባሉ፡፡

የቤተክርስቲያን መዝሙሮች እግዚአብሔርን ማመስገኛ የተቀደሱ
ዝማሬዎች ሲሆኑ በይዘትም ሆነ በአጻጻፍ ስልታቸው ከዓለማዊው
ዘፈኖች የተለዩ ናቸው።
የሰንበት ትምህርት ቤት መዝሙራት ለአብ፣ ለወልድ፣ ለመንፈስ
ቅዱስ ፣ ለቅድስት ድንግል ማርያም እና ለተለያዩ ቅዱሳን ምስጋና
ይቀርብባቸዋል። ይህም መዝሙሩን የተለየ ያደርገዋል።
Ethiopian Orthodox Tewahedo Church has its own
church hymns (songs) called "Mezmur". The Church
Mezmur was given to Saint Yared by God who
appeared to St. Yared in the form of 3 doves
(representing the Father, Son and Holy Spirit).
church hymns (songs) called "Mezmur". The Church
Mezmur was given to Saint Yared by God who
appeared to St. Yared in the form of 3 doves
(representing the Father, Son and Holy Spirit).
Members of the Choir rehearse hymns with these
melodic styles and present them to the congregation
every Sunday following the Holy LIturgy.
Church mezmurs are sacred chants and are different
from secular Ethiopian songs in content and style.
Mezmurs are chanted in praise of the Father, the
Son, the Holy Spirit and different Saints. This makes
mezmur sacred. Mezmurs are also chanted in Kidus
Yared’s Zema or hymn.