
1.የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት 2. ዶግማ 3. የዲቁና ትምህርት
4. የቤተክርስቲያን ታሪክ እና 5. የቤተክርስቲያን ሥርዓት
ለሕፃናትና ለወጣቶች ዘወትር ቅዳሜ እና እሁድ ትሰጣለች፡፡
ቤተክርስትያን ዘላለማዊ የሆነውን የአምላክን ቃል ለተተኪው ትውልድ
ከምታስተላልፍባቸው መንፈሳዊ ተቋማት አንዱ "በአባቶችሽ ፈንታ ልጆች ተወለዱልሽ"
የሚለውን የቅዱስ ዳዊት የትንቢት ቃል የሚፈፀምበት ተቋሟ
አንዱ የሰንበት ትምህርት ቤት ነው። (መዝ.44 ቁ.16)
"ሕፃንን በሚሄድበት መንገድ ምራው በሸመገለም ጊዜ ከእርሱ ፈቀቅ
አይልም" (ምሳ 22፡6)።
"ኢየሱስ ግን ሕፃናትን ወደ እርሱ ጠርቶ ለተከታዮቹ፡- 'ሕፃናት ወደ
እኔ ይምጡ አላቸው። አትከልክሏቸው፤ የእግዚአብሔር
መንግሥት እንደ እነዚህ ላሉት ናትና'" (ሉቃስ 18፡16)።
church tradition, history of Christianity, and spiritual
lessons to children and youth of our church.
The Ethiopian Orthodox Tewahedo Church is an
institution through which the eternal word of God is
transmitted to the next generation, where children,
young people, and adults learn together to know and
preserve the church's dogma, canon, tradition and
order, and where they pass it on to the next generation
for the benefit of the church. Sunday School is the
fulfilment of the prophetic words of the Psalmist,
"In place of your fathers, your children".
"Train up a child in the way he should go: and when
he is old, he will not depart from it" (Proverbs 22: 6).
"But Jesus called the little children to him and said to
his followers, 'Let the little children come to me. Don’t
stop them, because God’s kingdom belongs to people
who are like these little children'" (Luke 18: 16).
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት AN OVERVIEW OF THE BIBLE |
ብሉይ ኪዳን (THE OLD TESTAMENT) |
||
1. የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት (The Books of the Old Testament) |
▪ የሕግ መጻሕፍት ▪ የታሪክ መጻሕፍት ▪ የምስጋና መጻሕፍት ▪ ታላላቅ ነብያት ▪ ታናናሽ ነብያት |
▪ Books of The Law ▪ Books of History ▪ Books of Praise ▪ Major Prophets ▪ Minor Prophets |
2. የዓለም
አፈጣጠር (The Creation Story) |
▪ እግዚአብሔር የፈጠራቸው ነገሮችና የወሰደባቸው ቀናት ▪ ያዘዘው ትዕዛዝ ▪ ሰውን በራሱ አምሳል ስለመፍጠሩ |
▪ God’s creations and the days He took ▪ His command ▪ Creating man in His own image |
3
አዳምና ሔዋን
(Adam
& Eve) |
▪ የአዳም አፈጣጠር ▪ የተሰጠው ስልጣን ▪ የሔዋን አፈጣጠር |
▪ Creation of Adam ▪ The authority given to Adam ▪ Creation of Eve |
3.1
የተከለከው ፍሬ
(The
Forbidden Fruit) |
▪ የአዳምና ሔዋን መሳሳት ▪ ከእግዚአብሔር ጋር ስለመለያየታቸው ▪ የደረሰባቸው ቅጣት |
▪ The error of Adam and Eve ▪ About their separation from God ▪ Punishment |
3.2 የአዳምና
ሔዋን ልጆች (Adam & Eve’s
Children) |
▪ ቃየንና አቤል ▪ ይሠሩት የነበረው ሥራ ▪ የቃየን ጥፋት |
▪ Cain and Abel ▪ The work they were doing ▪ The destruction of Cain |
4 ኖህና መርከቡ (Noah & The Ark) |
▪ የጥፋት ውሃ ▪ ኖህ መርከብ እንዲሠራ በእግዚአብሔር መታዘዙ ▪ የፈጀው ጊዜ ▪ የተረፉት ሰዎችና እንስሳት ▪ የእግዚአብሔር ቃል ኪዳን |
▪ The Great Flood ▪ Noah was ordered by God to build an Ark ▪ Time taken ▪ Surviving people and animals ▪ God's promise |
5 አብርሃም እና ሳራ (Abraham and Sarah) ዘፍጥረት ምዕራፍ
12-18 |
▪ እግዚአብሔር ለአብርሃም የገባው ቃል ኪዳን ▪ አብርሃምና አጋር ▪ የእስማኤል መወለድ ▪ ይስሐቅን እንደሚወልዱ የተሰጣቸው ቃል ኪዳን |
▪ God's promise to Abraham ▪ Abraham and Hagar ▪ The birth of Ishmael ▪ The promise that they will give birth to Isaac |
5.1 ይስሐቅ
(Issac) |
▪ አብርሃም ስለ ይስሐቅ የደረሰበት ፈተና ▪ የይስሐቅና ርብቃ ጋብቻ ▪ የኤሳውና የያዕቆብ መወለድ |
▪ Abraham's test about Isaac ▪ The marriage of Isaac and Rebecca ▪ The birth of Esau and Jacob |
5.2 ያዕቆብ
(Jacob) |
▪ የኤሳውና ያዕቆብ አለመግባባት ▪ የያዕቆብ መባረክ ▪ ያዕቆብ፣ ልያና ራሔል ▪ የያዕቆብና የኤሳው እርቅ ▪ ወደ ቤቴል እንዲመለስ መታዘዙ ▪ የያዕቆብ ልጆች |
▪ The conflict between Esau and Jacob ▪ Blessing of Jacob ▪ Jacob, Leah and Rachel ▪ The reconciliation of Jacob and Esau ▪ Ordered to return to Bethel ▪ Jacob's children |
5.3 ዮሴፍና
ወንድሞቹ (Joseph and His
Brothers) |
▪ የዮሴፍ ልብስና ህልም ▪ በባርነት መሸጡ ▪ በእስር ቤት ያሳለፈው ሁኔታ ▪ የፈርዖንን ሕልም መተርጎሙ ▪ ግብፅን ከረሃብ ማዳኑ ▪ የዮሴፍና ወንድሞቹ መገናኘት ▪ ክፋትን በደግነት መመለሱ |
▪ Joseph's clothes and dreams ▪ Being sold into slavery ▪ His condition in prison ▪ Interpreting Pharaoh's dream ▪ Saving Egypt from famine ▪ The reuniting of Joseph and his brothers ▪ Returning evil with kindness |
6.1 ሙሴ (Moses) |
▪ የሙሴ መወለድ ▪ የፈርዖን ልጅ እንደወሰደችው ▪ ሕዝቡንና እምነቱን መፈለጉ ▪ እስራኤላውያንን ከግብፅ ባርነት እንዲያወጣ መታዘዙ ▪ ቀይ ባሕርን መክፈሉ |
▪ The birth of Moses ▪ Pharaoh's daughter took him ▪ Looking for his people and his faith ▪ The command to bring the Israelites out of slavery in Egypt ▪ Parting the Red Sea |
6.2 አሥርቱ
የእግዚአብሔር ሕጎች
(The
Ten Commandments) |
▪ እነማን ናቸው ▪ እግዚአንሔርን ብቻ ማምለክ እንደሚገባ ▪ ከሌሎች ጋር በሰላም ለመኖር የምንከተላቸው (ከ 5 እስከ 10 ያሉት ሕጎች) |
▪ Which are they ▪ That only God should be worshipped ▪ Rules 5 to 10 to live peacefully with others |
7
ጌድዮን Gedeon |
▪ ጌድዮን እና ሠራዊቱ ምድያምን ድል መንሳት |
▪ Gideon and his army defeat Midian |
8 ሳምሶን (Samson) |
▪ የሳምሶን መወለድ ▪ ሳምሶን እና ደሊላ ▪ በፍልስጤማውያን ላይ ያገኘው የመጨረሻ ድል |
▪ The birth of Samson ▪ Samson and Delilah ▪ His final victory over the Philistines |
9 ሩት (Ruth) |
▪ ወደ ቤተልሔም መጓዝ ▪ በቦኤዝ እርሻ ላይ ስለመሥራቷ ▪ የቦኤዝ እና ሩት ጋብቻ |
▪ Traveling to Bethlehem ▪ About her work on Boaz's farm ▪ The marriage of Boaz and Ruth |
10 ሳሙኤል (Samuel) |
▪ የሳሙኤል አወሳሰድ ▪ በእግዚአብሔር መጠራቱ |
▪ The ascension of Samuel ▪ His calling by God |
11 ዳዊትና ጎልያድ (David and Goliath) |
▪ ዳዊት በእግዚአብሔር ተመርጦ በሳሙኤል መባረኩ ▪ ከጎልያድ ጋር ያደረገው ውጊያ |
▪ David was chosen by God and blessed by Samuel ▪ His battle against Goliath |
12 ንጉስ ዳዊት (David and Goliath) |
▪ ዳዊት የእስራኤል ንጉሥ ሆኖ መንገሱ ▪ ፍልስጤማውያንን አሸንፎ ታቦቱን ወደ እየሩሳሌም ማምጣቱ |
▪ David is anointed as the king of Israel ▪ He defeated the Philistines and brought the Ark to Jerusalem |
13 ሰሎሞን (David and Goliath) |
▪ ዳዊት ሰሎሞንን መቅደሱን እንዲያሠራ ማዘዙ ▪ እግዚአብሔር ዕውቀትና ጥበብ እንዲሰጠው መጠየቁ ▪ የእስራኤል ንጉስ ሆነ
|
▪ David commanded Solomon to build the temple ▪ Asking God to give him knowledge and wisdom ▪ He became the king of Israel |
14 ሦስቱ የእስራኤል
ወጣቶች (The Three Youth of Israel) |
▪ ከእስራኤል ወደ ባቢሎን መወሰዳቸው ▪ ለጣኦት አለመስገዳቸው ▪ ከእሳት ውስጥ በመልአኩ በቅዱስ ገብርኤል አማካይነት እንዳወጣቸው |
▪ They were taken from Israel to Babylon ▪ They refuse to worship idols ▪ He brought them out of the fire by the Angel Gabriel |
15 ዳንኤል በአንበሶቹ
ዋሻ (Daniel and The Lions’ Den) |
▪ ዳንኤልን ንጉሱ ስለወደደው ሌሎች መቅናታቸው ▪ በቀናተኞቹ አድማ በአንበሶች ዋሻ መጣሉ ▪ እግዚአብሔር የአንበሶቹን አፍ መዝጋቱ |
▪ Others are envious because the king favors Daniel ▪ Throwing in the lion's den due to the zealots ▪ God closed the mouth of the lions |
16 አስቴር (Esther) |
▪ በችግሯ ጊዜ በእግዚአብሔር እንደተመካች ▪ ወገኖቿን እንደረዳች ▪ ማንነቷን እንደገለጸች |
▪ That she relied on God in her time of need ▪ That she helped her people ▪ She reveals her identity |
17 ዮናስ (Jonah) |
▪ ከእግዚአብሔር መሸሹና ወደ ባሕር መጣሉ ▪ የደረሰበት መከራ ▪ ወደ ነነዌ የሄደበት ምክንያት ▪ የተማረው ትምህርት |
▪ Running away from God and being cast out into the sea ▪ His suffering ▪ The reason he went to Nineveh ▪ The lesson learned |
አዲስ ኪዳን (THE NEW TESTAMENT) |
||
1. የአዲስ ኪዳን መጻሕፍት (The Books of the Old Testament) |
▪ አራቱ ወንጌሎች ▪ የሐዋርያት ሥራ ▪ የቅዱስ ጳውሎስ መልእክቶች ▪ ሌሎች አጠቃላይ ድብዳቤዎች ▪ የዮሐንስ ራዕይ |
▪ The Four Gospels ▪ The Acts of the Apostles ▪ The Letters of Saint Paul ▪ Other General Letters ▪ Revelations |
2. የኢየሱስ ክርስቶስ
መወለድ (The Birth of Jesus Christ) |
|
|
3. የማርያም እና ዮሴፍ
ስደት (The Exile of Mary and Joseph) |
▪ ሄሮድስ ሕጻናትን አቅርቡልኝ ማለቱ ▪ ማርያም እና ዮሴፍ ሕጻኑን ይዘው ወደ ግብፅ መሰደዳቸው ▪ ወደ እስራኤል መልስ |
▪ Herod ordered that children be brought to him ▪ Mary and Joseph migrated to Egypt with the baby ▪ Return to Israel |
4 ኢየሱስ
ክርስቶስ በመቅደስ ውስጥ
(Jesus
at the Temple) |
|
|
5 መጥምቁ
ዮሐንስ (John the Baptist) |
|
|
6 የኢየሱስ
ክርስቶስ ጥምቀት (The Baptism of Jesus) |
|
|
7 የኢየሱስ
ክርስቶስ መፈተን (The Temptation of Christ) |
|
|
8 አስራ
ሁለቱ ደቀመዛሙርት (The Twelve Disciples) |
|
|
9 የኢየሱስ
ክርስቶስ ተዐምራት (The Miracles of Jesus) |
||
9.1 የፈወሳቸው ሕመምተኞች (The Healing of the Sick) |
▪
ለምፅ ያለበትን
ሰው |
▪ The Leper Matthew 8: 2-4 |
▪
የመቶ አለቃው
ልጅ |
▪ The captain's son Matthew 8: 5-13 |
|
▪
ሽባ የነበረው
ሰው |
▪ The person who was paralyzed Mark 2: 3-12 |
|
▪
ደም የሚፈሳት
ሴት |
▪ A bleeding woman Luke 8: 43-48 |
|
▪
አሥሩ ለምጻሞች |
▪ The ten lepers Luke 17: 11-19 |
|
▪
ሁለት ዓይነስውሮች |
▪ Two blind men Matthew 9: 27-29 |
|
▪
መናገር የማይችለው
ሰው |
▪ A person who cannot speak Matthew 9: 32-33 |
|
▪
እጅ ሽባ የሆነ
ሰው |
▪ A person with a paralyzed hand Mark 3: 1-5 |
|
▪
ዓይነስውር ሆኖ
የተወለደው |
▪ He was born blind John 9: 17-29 |
|
▪
ጎባጣዋ ሴት |
▪ The hunchbacked woman Luke 13: 11-13 |
|
▪
ደቆሮና ኮልታፋ
የሆነው ሰው |
▪ A deaf and dumb person Luke 8: 43-48 |
|
▪
ጋኔል የወጣላት
ልጅ |
▪ The child set free from evil spirits Mark 7: 31-37 |
|
▪
በቤተ ሳይዳ ያለው
እውር |
▪ The blind man in Bethsaida Mark 8: 22-26 |
|
▪
እርኩስ መንፈስ
ያለበት ልጅ |
▪ A child possessed by an evil spirit Mark 9: 1-7 |
|
9.2 በተፈጥሮ ላይ ያሳየው ተዐምራት (Miracles Over Nature) |
▪
ማዕበሉን ፀጥ
ማድረጉ.1 (የፈወሳቸው
ሕ |
▪ Calming the storm. Luke 9: 12-17 |
▪
በውሃ ላይ መሄዱ1 (የፈወሳቸው ሕ |
▪ Walking on water 1 Mark 6: 48-51 |
|
▪
አምስት ሺህ ሰው
መመገቡ |
▪ Feeding five thousand people Luke 9: 12-17 |
|
▪
ዛፉን መርገሙ |
▪ Cursing of the tree Matthew 21:18-22 |
|
▪
ደቀመዛሙርቱ
አሳ እንዲያጠምዱ ማድረጉ |
▪ Making the disciples catch fish Luke 5:4-11 |
|
▪
ውሃን ወደ ወይን
መቀየሩ |
▪ Turning water into wine John 2:1-11 |
|
9.3 ሙታንን ማስረሳቱ (The Raising of The Dead) |
▪
የጃሪየሰብን
ልጅ ከሞት ማስነሳቱ |
▪ The resurrection of the son of Jarius Luke 5:22-24; 38-42 |
▪
ባሏ የሞተባትን
ሴት ልጅ ከሞት ማስነሳቱ |
▪ Raising a widowed girl from the dead Luke 7: 11-15 |
|
▪
አልአዛርን ከሞት
ማስነሳቱ |
▪ Raising Lazarus from the dead John 11: 1-44 |
|
10 የኢየሱስ ክርስቶስ ትምህርቶች (Jesus’ Teachings) |
▪
የተራራው ትምህርት |
▪ The Sermon on the Mount Luke 8:5-8; Luke 7:24-27 |
▪
ያስተማረው ጸሎት |
▪ The Prayer He Taught Luke 8:5-8; Luke 7:24-27 |
|
▪
ስለ ብልጥ እና
ሞኝ ግንበኞች |
▪ The Wise and Foolish Builders Luke 8:5-8; Luke 7:24-27 |
|
▪
ስለ ዘር መዝራት |
▪ About sowing seeds Luke 8:5-8; Luke 7:24-27 |
|
▪
ስለ የጎመን ዘር |
▪ Cabbage seeds Luke 13: 18-19 |
|
▪
ስለጠፋው በግ |
▪ The lost sheep Matthew 18: 12-14 |
|
▪
ይቅርታ ስለማያደርገው
ሠራተኛ |
▪ The unforgiving servant Matthew 18: 23-24 |
|
▪
ስለ ሁለቱ ወንድማማቾች |
▪ The two brothers Matthew 21: 28-32 |
|
▪
ስለ በግ እና ፍየል |
▪ The sheep and goats Luke 25: 31-46 |
|
▪
ስለ ጥሩው ሳምራዊ |
▪ The Good Samaritan Luke 10: 30-37 |
|
▪
ስለ ጠፋው ልጅ |
▪ The Prodigal Son Luke 15: 11-32 |
|
▪
ስለ ፈሪሳዊውና
ቀረጥ ቀራጩ |
▪ The Pharisee and the tax collector Luke 15: 11-32 |
|
11 የኢየሱስ ክርስቶስ የመጨረሻው ሰዓታት (Jesus’ Final Hours) |
▪
ወደ ኢየሩሳሌም
ስለመሄዱ |
▪ Journey to Jerusalem Matthew 21: 1-11 |
▪
የመጨረሻው እራት |
▪ The Last Supper Matthew 26: 17-30 |
|
▪
የክርስቶስ ተከታይ
ሆኖ መቀየሩ የይሁዳ ክህደት |
▪ The betrayal of Judas John 13: 21-30; 18: 1-11 |
|
▪
ለፍርድ መቅረቡ |
▪ Being brought to trial John 18: 12-19; 16 |
|
▪
ለፍርድ መቅረቡ |
▪ Being brought to trial John 18: 12-19; 16 |
|
▪
መስቀሉ |
▪ The Cross Matthew 27: 32-66 |
|
▪
ሞትን ድል አድርጎ
መነሳቱ |
▪ Victory over death Matthew 28 |
|
▪
ወደ ሰማይ ማረጉ |
▪ Ascension to heaven MAR 16: 19-20 |
|
12 የቤተክርስቲያን አመስራረት (The Formation of the Church) |
▪
መንፈስ ቅዱስ
የወረደበት ቀን |
▪ The day the Holy Spirit descended Acts 2 |
▪
የመጀመሪያው
ቤተክርስቲያን |
▪ The first church Acts 11:20; 26 |
|
▪
አራቱ ወንጌላውያን |
▪ The four evangelists Matthew; Mark; Luke; John |
|
▪ ቅዱስ ጳውሎስ −
የክርስቶስ ተከታይ
ሆኖ መቀየሩ − የጻፋቸው መልዕክታት |
▪ Saint Paul − Conversion to become a follower of Christ Acts 9 − His Letters |